የሳይቴክ አምዳችን ከትንሹ ከgmail ይጀምራል
የራሳችንን የ gmail account ወይም የ Google account የምንከፈትበት መንገድ በስልካችን......
gmail account ማለት ምን ማለት ጥቅሙስ ምንድነው ?
🌱 gmail በቀጥታ ስራ ለማመልከት መረጃችንን cv ለመላክ የሚጠቅም የመልዕክት መላኪያ መቀበያ ነው።
🌱gmail account :- ማለት በጣም ፈጣን የሆነ የውጭ ሃገር ስኮላርሽፕ ማግኛ መንገድ ነው
🌱 gmail ከእንተርኔት application ,, video ማንኛውንም ነጋር ለማውረድ ይጠቅማል
የራሳችን የሆነ gmail account ከሌላ በፍፁም ከእንተርኔት ምንም ደዉንሎድ ማድርግ አይቻልም ......
🌱 gmail account ከላ የ YouTube channel መክፈት ይቻላል ...
🌱ከዛ በተጨማሪ የ gmail account ስልካችን ፈጣን ይሆናል ....
Gmail እንዴት በስልካችን እንክፈት?
👉1ኛ በመጀመርያ ደታ ወይንም ዋይፈ እንከፈታለን በስልካችሁ setting ላይ ትገባለች ከዛ account የምለዉን አማራጭ ትነኩታላችሁ ከዛ ዳግሞ ከሉት አማራጮች Google የምለዉን አንዴ ትነኩትና
ለ ከ3-4 ደቂቃ ይሸከራከራል ዝም ትሉታላችሁ።
👉2ኛ ተሽከርክሮ ሲጨርስ ከታች create account የምለው ከታች ይመጣል ከዛ እሱን ሰንነካ ሁለት አማራጭ ያመጣል ከዛ my self የምለው እንመርጣለን ....
👉3ኛ First name የምለዉ ይመጣል ከዛ የራሳችንን ስም እናስገባለን
last name የምለዉ ይመጣል እዚህ ጋ የአባታችንን ስም እናስገባለን
ለምሳሌ :- first name :- Sayint
last name :- Ajibar
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉4ኛዉ የተወለድንበት ቀን እና ፆታ እንድናሲገባ ይጠይቀናል ....
👉5ኛዉ gmail እንድሆንላችሁ የምትፈልጉትን ስም ይጠይቃችሁል ...
ለምሳሌ :-
ajibarsayint@gmail.com
sayitajibar@gmail.com
እንደዝህ ሁለት አማራጭ ሳያመጣ የኛን ትክክለኛውን ስም እንመርጣለን
👉6ኛዉ password እንድናስገባ ይጠይቀናል
ከዛ እኛ የፈለግነውን password እናስገባለን ....
👉7ኛ ከዛ NEXT የምለውን እንነካለን ...
👉8ኛ ከዛ ብዙ ፅሁፈ ይመጣል ወዳታች ወርደን መጨረሻ ላይ i agree የምለውን እንነካለን...
👉9ኛ ከዛ Next የምለውን እንጫናለን
👉10 አለቀ ማለት ነዉ የራሳችንን gmail account ከፈትን ማለት ነዉ.
No comments:
Post a Comment