ማውጫ
- #Editor (1)
- ፩. ታሪክና ህብረተሰብ (10)
- ፪. የህይወት ክህሎት (4)
- ፫. ነጻ ሃሳብ (6)
- ፬. ቤተ-አምልኮ (16)
- ፭. ኪነ-ጥበብ (9)
- ፮. ውብ ሀገር (7)
- ፯. አገራዊ ጉዳዮች (2)
- ፰. ሳይንስና ቴክኖሎጅ (ሳይቴክ) (8)
- ፱. ንግድና ኢኮኖሚ (9)
- ለቤተ-መፅሃፍትዎ (4)
- ስራ-Vacancy (1)
- የጉዞ ማስታወሻ (1)
Thursday, 3 March 2022
Saturday, 27 February 2021
ግስበት (gravity)
ግስበት(gravity) ማናቸውም ግዝፈት (ክብደት) ያላቸው ቁስ ነገሮች እርስ በርሳቸው እንዲሳሳቡ ግድ የሚላቸው የተፈጥሮ ጉልበት ነው። በዕለት ተለት ኑሯችን ክብደት ያላቸው ነገሮች በአየር ከመንሳፈፍ ይልቅ ከመሬት ጋር እንዲላተሙ የሚያደረጋቸው፣ በሌላ አነጋገር ለነገሮች ክብደት
Saturday, 20 February 2021
ነፃ የመጽሃፍት ድረገፆችን (Websites) ይጎብኙ
የአምሓራ ሳይንት የማህበራዊ ሚዲያ መረብ ተከታታዮች ኢትዮጵያውያን ጠቃሚና ነፃ የሆኑ የመጽሃፍት ድረገፆችን (Websites) እንጠቁማችሁ።
- www.bookboon.com
- http://ebookee.org
- http://sharebookfree.com
- http://m.freebooks.com
- www.obooko.com
- www.manybooks.net
- www.epubbud.com
- www.bookyards.com
- www.getfreeebooks.com
- freecomputerbooks.com
- www.essays.se
- www.sparknotes.com
- www.pink.monkey.com
በቀጣይ በሌሎች ጠቃሚ ድረገጾች እስክንመለስ በfacebook ለወዳጅ ዘመዶችዎ ያጋሩ።
Tuesday, 16 February 2021
ሳይንስን ለመማር እና ለማስተማር የሚጠቅሙ 5 የነፃ ድህረገፆች
1- Scitable
https://www.nature.com/scitable
ዝንባሌዎ ስለ ጅኔቲክስ እና ስለሮቦት ሳይንስ ማወቅ ከሆነ እንግዲያውስ ሳይቴብል ለርሶ የተከፈተ ድህረገፅ ነው፡፡ ይህ ድህረገፅ በማበብ ብቻ በግልዎ መማር የሚችሉበት ሲሆን ልክ እንደ ት/ቤት በጋራም ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በኦንላይን ክፍል ውስጥ መማር ይችላሉ፡፡ ይህ ድህረገፅ በዓለም ላይ የሳይንስ ነክ ፅሁፎችን በማሳተም በሚታወቀው በ Nature Publishing Group ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን በሌሎች ትልልቅ የሳንስ ኩባኒያዎች ስለሚደገፍ ት/ቱን በነፃ ነው የሚያስተምረው፡፡
በዚህ የኦንላይን ት/ቤት ውስጥ በ 4 ብቁ ፕሮፌሰሮች የተዋቀረ ሲሆን ተማሪዎች ለሚጠይቁት ማንኛውም ጥያቄ ከ 48 ሰዓት ባነሰ የጊዜ ገደብ ውስጥ ምላሽ ይሰጣሉ፡፡
2- iTunes U
https://www.open.edu/itunes/
ይህ ድህረገፅ ከ 600 በላይ በሆኑ ዩኒቨርስቲዎች የሚደገፍ ሲሆን ዓለም ላይ አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎችን ማለትም የስታንፎርድ፣ የያሌ እና የኤም አይቲን ዩኒቨርሲቲዎችን የማስተማሪያ መፅኃፎችና ሌክቸር ኖቶች ሰብስቦ ይዟል፡፡ ይህ ድህረገፅ በተለይ ለመምህራን ትልቅ እፎይታን ያመጠጣ ሲሆን የማስተማሪያ መፅሀፎች፣ ቪዲዮዎችን እና ፈተናዎችን አካቶ ይዟል፡፡
ድህረገፁ ሰፋ ያለ ይዘት ያለው ሲሆን በውስጡ የግብርና፣ አስትሮኖሚ፣ ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ጂኦሎጂ ፣ ኬሚስትሪ እና የመሳሰሉ ሳይንሶችን በጥልቀት ይተነትናል፡፡
Sunday, 14 February 2021
ኦንላይን ትምህርት የሚሰጡ ምርጥ ዌብሳይቶች
ኦንላይን ትምህርት የሚሰጡ ምርጥ ዌብሳይቶች
ትምህርትን በተመለከተ ኢንተርኔት ለተማሪዎች በጣም ብዙ የመማር እድሎችን ይዟል፡፡ከታሪክ እስከ ኮምፒውተር ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ላይ ኦንላይን ትምህርት የሚሰጡ ዌብሳይቶች አብዛኛዎቹ ነፃ ናቸው፡፡
Friday, 12 February 2021
SDና HD ሪሲቨር
SDና HD ሪሲቨር ልዩነት ምንድን ነው?
✅ በሁለቱ መካከል ያለው ዋነኛው ልዩነት
Standard Definition (የመደበኛ ጥራት) (ኤስዲ) ወይም High Definition (ከፍተኛ ጥራት (ኤች ዲ)) ያላቸውን የቴሌቪዥን ስርጭቶችን ለማሳየት መቻላቸው ነው ፡፡
✅ የኤስዲ(SD) ሪሲቨር ሣጥን መደበኛ ጥራት(Standard Definition) የቴሌቪዥን ቻናል ስርጭቶችን ብቻ ማሳየት ይችላል።
✅ ኤችዲ(HD) ሪሲቨር High Definition (ከፍተኛ ጥራት) ደግሞ ሁለቱንም መደበኛ ጥራት እና ከፍተኛ ጥራት ቻናሎችን ያሳያል ፡፡
✅ ኤችዲ ሪሲቨር እንደ HDTV ማሳያ እንዲጠቀሙባቸው ከኮምፒዩተር ማሳያዎች(ሞኒተር) ጋር ማያያዝም ይቻላል ፡፡
◄◄◄◄◄◄🔹🔹🔹▻▻▻▻▻▻▻▻
Wednesday, 10 February 2021
አስፈላጊው gmail account ለስራና ለመረጃ
የሳይቴክ አምዳችን ከትንሹ ከgmail ይጀምራል
የራሳችንን የ gmail account ወይም የ Google account የምንከፈትበት መንገድ በስልካችን......
gmail account ማለት ምን ማለት ጥቅሙስ ምንድነው ?
🌱 gmail በቀጥታ ስራ ለማመልከት መረጃችንን cv ለመላክ የሚጠቅም የመልዕክት መላኪያ መቀበያ ነው።