መጥምቀ መለኮት ሳሌዳ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን አምሓራ ሳይንት |
በደቡብ ወሎ ዞን በአምሐራ ሳይንት ወረዳ በ04 ቀበሌ ልዩ ስሙ ሳሌዳ በሚባል አካባቢ ከዞኑ ርአሰ ከተማ ደሴ 185 ኪ.ሜ ርቀት ላይ እንድሁም ከወረዳው ከተማ አጅባር በምስራቅ አቅጣጫ 5 ኪሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ጥንታዊ ደብር ነው፡፡
BY: Desalew Zelalem
ለማን አቤት እንበል ማንስ ይሠማናል
ጩህታችን በዝቷል
ድምጻችን ተቀብሯል
ከወረዳ አስከዞን በኛ ይሳለቃል
ሳይንትን ሴሏቸው ልባቸው በትቤት
ጆሯቸው በክህደት ሙሉ ይደፈናል
ለማን እንጩህልሽ አንች ውደ ሃገሪ
የታሪክ መዘክር መሠረቴ ክብሪ
የሙህር መፍለቄያ የነገስታት ሃገር
እየጠባሽ አድጎ ታሪኩ እስኬቀየር
ላች እሜጮህ ጠፋ ስላች እሜናገር
።።።።ላች ዝም አንልም።።።።።
አንዱዓለም አስናቀ |
አንድን ንባብ ስናነብ ያንን ያነበብነውን ነገር ለሌሎች ማካፈል እንዳለብን ይሰማኛል። እንደዚህ ስናደርግ በአንድ ጎኑ ራሳችንን እያስተማርን የእውቀት መጠናችንን በብዙ እጥፍ እየጨመርን እና ለሌሎች የማካፈል ማሕበራዊ ግዴታችንን እየተወጣን ነው፡፡ የዚህ ተግባር እና ውጤቱ ደግሞ የውስጥ እርካታና ደስተኛነት ነው፡፡
ስለሆነም ይህ የጡመራ ድረ ገጽ (Web-Blog) በአዘጋጁ የግል ጥረት የተሰራ (ዲዛይን) የተደረገ ሲሆን ዋና አላማውም ጸሃፊው ከተለያዩ መጽሃፍት፣ ድረገጾች እና ማህበራዊ ሚዲያዎች በተለያየ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የሚያገኛቸውን መረጃዎች፣ እውቀቶችና ክህሎቶችን በአንድ ድረ ገጽ በማሰባሰብ ታሪካዊ፣ ተፈጥሮአዊ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጅን መሰረት ያደረጉ ጉዳዮች በአንድ ላይ ለማስቀመጥ ታስቦ የተሰራ የጡመራ ገጽ ነው።
እናንተም የጦማራች ቤተሰብ በመሆን ገጻችንን ውድድ( follow) የተሳሳትነውን እርም እያደረጋችሁ የሚሻሻል እና የሚበረታታ ነገር ካላችሁ ሀሳብ እና ጥቆማችሁን ከጦማራችን የአስተያየት መስጫ ሰሌዳ (Feed back box) ላይ አስተያየታችሁን ይላኩልን። እናመሰግናለን!!!
ይከተሉን
የአምሐራ ሕዝብ የዘር ሀረግ ፣ የተድባበ ጽዮን አመሰራረት እና አምሐራ ሳይንት
======= ======= =======
ዘመናት ተነባብረው ሰማ ሰማያት የሚደርስ የእድሜ ክምር ቢሰሩ ታሪክ የበለጠ ያደምቁት እንደሆነ እንጅ አያደበዝዚትም፡፡ታሪክም የክንዋኔ ወቅቱን እያሰላ እና እየቀመረ ልደትና ህልፈትን በየተራ እየመዘገበና እያፈራረቀ በገቢረ ተቃርኖ አንዱ የሌላውን ሁነት እያጎላ የሚሔድ በመሆኑ በሂደት የሚገጥመው ውጥንቅጥ ባህሪ ለውበቱ ተጨማሪ ድምቀት ይሰጠዋል፡፡
Borena-Sayint National Park (formerly known as denkoro Chaka state reserve) is found in the central Amhara development corridor of Ethiopia, which is about 600km from Addis Ababa through Debre Birhan, 300km from Bahirdar through Merto Lemariam and 200km south west of Dessie. Borena-Saynt NationalPark is sharing a boundary with Borena, Mehal Saynt, and Saynt woredas.Most part of the park is found in Borena wereda. It is bordered by Nine kebeles in the side of Borenawereda namely, Miskabie, Fati-Janeberu, Abu-Aderie, Jelisa-Jibanos, Anferfra, Chero-Cherkos, Chiro-Kadis, Dega-Dibi, and Hawey-Betaso. It also shares a common boundary with three Kebeles(namely Kotet, Wejed, and Samayie) from Mehal Sayntwereda and one kebele (namely Beja-Chilaga)in the side of Saynt wereda.