ታሪክን ተሸክሞ ጠያቂ ያጣ ተራራ ታቦር - አምሓራ ሳይንት
መገኛ (Astronomical position):
- ኬክሮስ (Latitude)= 10°55'60" North
- ኬንትሮስ( Longitude)= 38° 58' East
ጆግራፊያዊ ስም: የታቦር ተራራ
ከፍታ: ከባህር ጠለል በላይ 4247 ሜትር
መገኛ (Geographical location): አማራ ክልል፤ በደቡብ ወሎ ዞን፤ በአምሓራ ሳይንት ወረዳ ከአጅባር ከተማ በስተምስራቅ አቅጣጫ በኩል 30ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
👉ታሪካዊ ሁነት እና የታቦር ስያሜ
(በአለቃ ወ/ሃና ተክለ ሃይማኖት 1958 ዓ.ም የግዕዝ መጽሃፍ)
💢ከቅድመ ልደት ክርስቶስ 982 ዓ.ዓ
የእስራኤሉ ንጉስ ሰለሞን እና የኢትዮጲያይቱ ንግስት ሳባ |