ማውጫ
- #Editor (1)
- ፩. ታሪክና ህብረተሰብ (10)
- ፪. የህይወት ክህሎት (4)
- ፫. ነጻ ሃሳብ (6)
- ፬. ቤተ-አምልኮ (16)
- ፭. ኪነ-ጥበብ (9)
- ፮. ውብ ሀገር (7)
- ፯. አገራዊ ጉዳዮች (2)
- ፰. ሳይንስና ቴክኖሎጅ (ሳይቴክ) (8)
- ፱. ንግድና ኢኮኖሚ (9)
- ለቤተ-መፅሃፍትዎ (4)
- ስራ-Vacancy (1)
- የጉዞ ማስታወሻ (1)
Wednesday, 10 February 2021
አስፈላጊው gmail account ለስራና ለመረጃ
የሳይቴክ አምዳችን ከትንሹ ከgmail ይጀምራል
የራሳችንን የ gmail account ወይም የ Google account የምንከፈትበት መንገድ በስልካችን......
gmail account ማለት ምን ማለት ጥቅሙስ ምንድነው ?
🌱 gmail በቀጥታ ስራ ለማመልከት መረጃችንን cv ለመላክ የሚጠቅም የመልዕክት መላኪያ መቀበያ ነው።
Tuesday, 9 February 2021
የኢኮኖሚ ዋልታችን ግብርናችን! መልስ ለሗላቀር ግብርናችን ለአማሓራ ሳይንታችን
ለአርሶ አደሩ
****
ለአማራ ሳይንት የህብረተሰቡ ዋነኛ የኢኮኖሚያችን ዋልታ ግብርና እንደሆነ ይታወቃል። ሆኖም ወረዳዋ ራሷን በምግብ እንዳትችል እና ግዜው የሚጠይቀውን የግብርና ልማት እንዳትከተል፣ የግብርና ግብዓትና ቴክኖሎጂ እንዳታገኝ ሲነፈጋት የኖረች ወረዳ ናት። አምሓራ ሳይንት የግብርናና የገጠር ልማት ስራዋ ለዘመናት ተረስቶ ከመሬት የተሻለ የግብርና የልማት ግብዓትን እንዳታገኝ የወረዳዋ አርሶ አደሮች ከተመጽዋችነት የማያላቅቅ ከእጅ ወደ አፍ በሆነ የግብርና ዘይቤ ውስጥ እንድትሆን የተፈረደባት ወረዳ ናት።
Sunday, 7 February 2021
Land of origin
ETHIOPIA-ኢትዮጵያ "Land of origin"✈️🌍🇪🇹
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇪🇹 Ethiopia’s unique mix of fascinating history, deep-rooted identity, incredible natural wonders and rare wildlife makes its one of the most intriguing places on Earth.
🇪🇹 The country is home to landscapes as diverse as deserts, volcanoes and highlands, architecture ranging from rock-hewn churches to medieval-style castles, and wildlife that includes rare species such as the gelada baboon, the walia ibex and the Ethiopian wolf.
ጀግና
አትንኩኝ የሚለው የሰራ አካላቱ
ክንዱ እሳት ነበልባል ቁርጥ ያለ አሞቱ
አየናና ሜታ ወግሎ ነው እድገቱ
ደግነት ጀግንነት ደሞ ምን ቸግሮት
አምሓራ ሳይንቴው ስበር አስተምሮት
ካልነኩት አይነካም ጅንን ያለ ነው
ከነኩት አይለቅም ልክ ነብር ነው።
ፎጣ ለባሾቹ
ያገር ባለ አደራ ፎጣ ለባሾቹ
ከነኳቸው ነብር እንደ አንበሳ ቁጡ
ለአገራቸው ታማኝ ኩሩና ቅንጡ
የነጻነት አባት ነፍጠኛ ነው ፈርጡ !!
በነገራችን ላይ በእያንዳንዱ ፎጣ ስር እሳት የሚተፋ ነፍጥ እና ንፍጣሙን የሚያናፍጥ ወኔ አለ !!